Design Weg

S1 EP02 How to become a designer? - Abenezer Fikadu || ም01 ክፍል 02 - እንዴት ዲዛይነር መሆን ይቻላል?

52 min · 21. jan. 2023
episode S1 EP02 How to become a designer? - Abenezer Fikadu || ም01 ክፍል 02 - እንዴት ዲዛይነር መሆን ይቻላል? cover

Beskrivelse

ሰላም ይብዛላችሁ! ሁለተኛውን ክፍል ይዘንላችሁ መጥተናል። በዚህ ክፍል ፣ እንዴት ዲዛይነር መሆን እንደሚቻል በሰፊው እንወያያለን። _ ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን።  ፟_ ሊንኮች፡  Telegram Channel: https://t.me/designweg Instagram: https://www.Instagram.com/designwegpodcast _ Music: Tsinatu Tesfaye Host: Workaferaw Wolde

Kommentarer

0

Vær den første til at kommentere

Tilmeld dig nu og bliv en del af Design Weg-fællesskabet!

Kom i gang

2 måneder kun 19 kr.

Derefter 99 kr. / måned · Opsig når som helst.

  • Podcasts kun på Podimo
  • 20 lydbogstimer pr. måned
  • Gratis podcasts

Alle episoder

3 episoder

episode S01 EP01 ዲዛይን ዋጋ አለው? - ከጸጋው ተስፋዬ ጋር cover

S01 EP01 ዲዛይን ዋጋ አለው? - ከጸጋው ተስፋዬ ጋር

ሰላምምም ውዶች! በመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታ ከጸጋው ተስፋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን መጥተናል። በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ስለዲዛይን አስፈላጊነት ፣ ስለ ዲዛይን ወደፊት እንዲሁም የሀገራችን ዲዛይነሮች ስላላቸው አድቫንቴጅ አንስተናል። እንዲሁም እንግዳችን የዲዛይነርነት ልምዱን አጋርቶናል። እስከመጨረሻው በመስማት እንድትማሩበት ተጋብዛችሗል! ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን።  Telegram Channel: https://t.me/designweg

12. jan. 20231 h 20 min