SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የኢትዮጵያ የመክፈል አቅም ቢጨምርም፤ አሁንም ከፍተኛ ስጋቶች አሉ አለ
Vær den første til at kommentere
Tilmeld dig nu og bliv en del af SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ-fællesskabet!
Derefter 99 kr. / måned · Opsig når som helst
3396 episoder
ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች
ከ104 ፍልሚያዎችና የአንድ ወር አይረሴ የእግር ኳስ ትዝታዎች በኋላ ስፔይን የፊፋ ዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች። የ2026 ሻምፒዮናዋ ልብ ሰቃይ ፍልሚያን አካሂዳ የእግር ኳስ ዓለም ድንቅና ብርቁን ዋንጫ ከፍ አድርጋ ለማንሳት የበቃችው አርጀንቲናን 1 ለ 0 በመርታት ነው።
በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትነት ውድድር ለግል ድርጅቶችና ለኢንዱስትሪ መሪዎች ክፍት ተደረገ
ስፔይን ፈረንሳይን 2 ለ ባዶ ረትታ ለዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰች
ስፔይን ለፊፋ የዓለም ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ ለመድረስ በጨዋታ የበላይነት ጭምር ፈረንሳይን 2 ለ 0 ድል ነስታ የ2026 የዓለም ዋንጫ ባለቤት ለመሆን የአንድ ግጥሚያ ፈሪ ላይ ናት።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የበጀት ዓመት በጀት 502.27 ቢሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው ድጋፎች የፖሊሲ ለውጥ ማድረጉ ተገለጠ
" መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ
ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ " የኢትዮጵያ ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍል ዘመን መጀመሪያ " መጽሐፍ አርታኢ ፤ መጽሐፉ 16 የተለያዩ ቃለ ምልልሶችን እና 10 መጣጥፎችን ያካተተ ነው ብለዋል። ቃለ- ምልልሶቹ በኤስ ቢ ኤስ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ፤ "ከዳአማት እስከ ኢሕአዲግ" በሚል ርእስ ተዘጋጅተው በጣቢያው በተከታታይ የተላለፉ ናቸው። አስሩ መጣጥፎች በተለያዩ ፀሐፊዎች ታሪክን ፤ ባሕልን ፤ ኪነ ጥበብንና ቋንቋን መሠረት አድርገው የተጻፉ መሆናቸውን ያስረዳሉ።
Kommentarer
0Vær den første til at kommentere
Tilmeld dig nu og bliv en del af SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ-fællesskabet!