SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የግጥም በረከት፤ ከከበደች ተክለአብ - ለገብረ ክርስቶስ ደስታ።
Be the first to comment
Sign up now and become a member of the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!
Then 99 kr. / month · Cancel anytime.
3385 episodes
" አላማችን በሀዘን ጊዜ መሰባሰብ ብቻ ሳይሆን በደስታውም ጊዜ አብሮ መቆም ነው :: " - ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን
ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን እድር መረዳጃ ማህበር ዋና ጸሀፊ ፤ እድሩ በመጪው ቅዳሜ ከነባር እና አዲስ ከሚገቡት እጩ አባላት ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርጓል። እድሩ ላለፉት አስራ ሁለት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት እና የወደፊት እቅዶቹን በተመለከተ ውይይት እንደሚያደርግ ገልጸዋል ።
ኖርዊይ ብራዚልን አሰቀቀች፤ ሜክሲኮ ሕልሟ በራሷ ምድር ዕውን ሳይሆን ቀረ
ኖርዌይ ታሪካዊ በሆነ ድሏ የአምስት ጊዘ ሻምፒዮን የሆነችውን ብራዚል ረትታ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሩብ ፍፃሜ አልፋለች። ብራዚልም በፊናዋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1990 የዓለም ዋንጫ ወዲህ ለሩብ ፍፃሜ ሳትደርስ ቀርታለች ።
ኢሰመኮ “በትግራይ ክልል ከመንግሥት መዋቅር ውጪ በሚገኝ ታጣቂ ቡድን የሚፈፀም የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እንደ ጉልበት ብዝበዛና ጦር ወንጀል ሊቆጠር ይችላል” አለ
ኢትዮጵያ የሥጋ ምርቶችን ከዑጋንዳ ማስገባት ጀመረች
" ሜክሲኮ በደጋፊዎቿ ፊት ባደርገችው ጨዋታ ድል ቀንቷት ወደ 16ተኛ ዙር አለፈች "
የእግር ኳስ ኮከቦቹ ኤርሊንግ ሃላንድ እና ኪሊያን ምባፔ ፦ እያንዳንዳቸው ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ኖርዌይንና፤ ፈረንሳይን ወደ ቀጣዩ ዙር እንዲያልፉ አድርገዋል።
Comments
0Be the first to comment
Sign up now and become a member of the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!