Design Weg
ሰላምምም ውዶች! በመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታ ከጸጋው ተስፋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን መጥተናል። በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ስለዲዛይን አስፈላጊነት ፣ ስለ ዲዛይን ወደፊት እንዲሁም የሀገራችን ዲዛይነሮች ስላላቸው አድቫንቴጅ አንስተናል። እንዲሁም እንግዳችን የዲዛይነርነት ልምዱን አጋርቶናል። እስከመጨረሻው በመስማት እንድትማሩበት ተጋብዛችሗል! ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን። Telegram Channel: https://t.me/designweg
3 jaksot
Kommentit
0Ole ensimmäinen kommentoija
Rekisteröidy nyt ja liity Design Weg-yhteisöön!