ስለአዕምሮ ጤንነት እናውራ
በዚህ የስለአእምሮ ጤና እናውራ ክፍል ቴራፒ ለምን እንደሚሰራ እንወያያለን። In this episode of Let us Talk About Mental Health, we discuss why therapy works.
Ole ensimmäinen kommentoija
Rekisteröidy nyt ja liity ስለአዕምሮ ጤንነት እናውራ-yhteisöön!
Kokeilun jälkeen 7,99 € / kuukausi. · Peru milloin tahansa.
2 jaksot
ቴራፒ ለምን ይሰራል?
የአዕምሮ ህሙማን ስለህመማቸው ሲነግሩን ማድረግ የሚገቡን ነገሮች
በዚህ ክፍል የአዕምሮ ህሙማን ስለችግሮቻቸው ሲያጋሩን ማድረግ ያሉብንን ነገሮች እና መውሰድ ስለሚገቡን ጥንቃቄዎች በተወሰነ መልኩ እንረዳለን፡፡ Season 01 Episode 01 In a Nutshell: "እባኮትን በአቅራቢያችን ያሉ ሰዎች በግልፅነት ስለጭንቀታቸው ሲነግሩን ራሳችንን ከተቺነት ነፃ በማድረግ የመፍትሔ አካላት ለመሆን እንስራ::" ትኩረት ለአዕምሮ ጤንነት! ---------------------‐------------------------------------------------------------- Go to talkmentalhealthamh.bio.link [talkmentalhealth.bio.link] and listen to the podcast on your favorite platform.
Kommentit
0Ole ensimmäinen kommentoija
Rekisteröidy nyt ja liity ስለአዕምሮ ጤንነት እናውራ-yhteisöön!