ጠብታ ሃሳብ

ባህልን መቀየር እራስን መቀየር!

1 h 4 min · 2. helmi 2023
jakson ባህልን መቀየር እራስን መቀየር! kansikuva

Kuvaus

ባህል ማንነታችን ይቀርጻል፤ ባህል ይረዳል፣ ባህል ይጎዳል። እራስን መለወጥ ባህልን መለውጥ ነው። ባህልን መቀየር ደገሞ እራስን መቀየር። እራስን መለወጥ ሁልጊዜ መጥፎ ነገር አይደለም፣ እንደውም እራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመለወጥ መጣር አለብን። ታደያ ባህል እዴት ለኛ እንዲሰራ እናድርገው።

Kommentit

0

Ole ensimmäinen kommentoija

Rekisteröidy nyt ja liity ጠብታ ሃሳብ-yhteisöön!

Aloita nyt

1 kuukausi hintaan 1 €

Sitten 7,99 € / kuukausi · Peru milloin tahansa.

  • Podimon podcastit
  • 20 kuunteluaikaa / kuukausi
  • Lataa offline-käyttöön

Kaikki jaksot

6 jaksot

jakson እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል kansikuva

እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል

በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱን በማንሳት የመጀመሪያውን ክፍል እንነሳለን። እምነታችን! ከየት፣ እንዴት እና ለምን ነው የሚመጣው። ስለምናምንባቸው ነገሮች ብንጠየቅ እነሱን ለማጽደቅ መልስ እና ማስረጃ አለን። መቃወምስ ያለብን የአስተሳሰብ ዘይቤዎች ምንድናቸው? በመጨረሻም፣ አዲስ የእምነት ስርዓት መመስረት እንችላለን ወይ፣ መቼ እና እንዴትስ ነው ይህን ማድረግ ያለብን የሚሉትን በሳቅ እና በጨዋታ እያዋዛን እንነጋገራልን።

5. marras 202247 min