SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች ትንታኔ በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ኤርሚያስ ወንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር አንደበት

10 min · 27. juni 2026
episode የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች ትንታኔ በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ኤርሚያስ ወንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር አንደበት cover

Description

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ፣ የጥቁር አንበሳ፣ የመድንና መብራት ኃይል ተጫዋች ኤርሚያስ ውንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር፤ የቀድሞው መብራት ኃይል፣ የኢትዮጵያ ወጣትና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ፤ የዘንድሮውን 2026 የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች አንስተው ትንታኔያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።

Comments

0

Be the first to comment

Sign up now and become a member of the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!

Get Started

1 month for 9 kr.

Then 99 kr. / month · Cancel anytime.

  • Podcasts kun på Podimo
  • 20 lydbogstimer pr. måned
  • Gratis podcasts

All episodes

3379 episodes

episode How do charities and individual fundraisers work in Australia? - በአውስትራሊያ የእርዳታ እና በግል የሚሰበሰብ ገንዘብ አካሄድ ምን ይመስላል? artwork

How do charities and individual fundraisers work in Australia? - በአውስትራሊያ የእርዳታ እና በግል የሚሰበሰብ ገንዘብ አካሄድ ምን ይመስላል?

What are the rules around raising money and charities? How can you ensure you don't get scammed? Here is what you need to know if you're donating, raising money yourself or launching an online crowdfunding appeal. - የእርዳታ ገንዘብን ስናሰባስብ ልንከተላቸው የሚገቡ ህጎች ምንድን ናቸው ? ላለመጭበርበራችን ምን ማርጋገጫ አለን ? እርዳታን መለገስ የሚፈልጉ ከሆነ ፤ ወይም አሰባሳቢ አልያም በኦንላይን በጋራ የእርዳታ ማሰባሰብን የሚያደርጉ ከሆነ ማወቅ የሚገባዎት ህጎች የሚከተሉት ናቸው ።

28. juni 20269 min