SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ

14 min · 21. juni 2026
episode በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ cover

Description

በሜልበርን አራት አድባራትን ያቀፈ የሀገረ ስብከት ፅሕፈት ቤትና የካሕናት ኅብረት "ታላቅ የሐዘንና የምክክር ቀን" ሲል ቅዳሜ ሰኔ 13 / ጁን 20 በሜልበርንና አካባቢዋ ለሚገኙ ምዕመናንና ምዕመናት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባላት ታድመዋል። ባለ አራት ነጥብ መግለጫም አውጥተዋል።

Comments

0

Be the first to comment

Sign up now and become a member of the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!

Get Started

1 month for 9 kr.

Then 99 kr. / month · Cancel anytime.

  • Podcasts kun på Podimo
  • 20 lydbogstimer pr. måned
  • Gratis podcasts

All episodes

3372 episodes