SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የእናት ጡት ባንክ በሃዋሳ በይፋ ተከፈተ
Be the first to comment
Sign up now and become a member of the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!
Then 99 kr. / month · Cancel anytime.
3379 episodes
በኢትዮጵያ መረጃን የከለከለን የመንግስት ሀላፊን እስከ አምስት አመት የሚያስቀጣው አዋጅ በፓርላማ ጸደቀ
በዮጋንዳ ሁለት የብዙሀን መገናኛዎች በከፍተኛ የመንግስት ባልስልጣን ትእዛዝ ተዘጉ
አንድ አውስትራሊያዊ በታይላንድ ታዳጊ ወጣት ልጃገረድን ሴት ግድያ ወንጀል ተከሰሰ ፤
ካናዳ ደቡብ አፍሪካን አሸንፋ ወደ 16 ቡድኖች ዙር የደረሰች የመጀመሪያዋ ቡድን ሆነች
ካናዳ በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረችው የድል ጎል የደቡብ አፍሪካን ተስፋ አጨልማ ፤ በዓለም ዋንጫ ታሪኳም የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ዙር ድል አስመዝግባለች።
How do charities and individual fundraisers work in Australia? - በአውስትራሊያ የእርዳታ እና በግል የሚሰበሰብ ገንዘብ አካሄድ ምን ይመስላል?
What are the rules around raising money and charities? How can you ensure you don't get scammed? Here is what you need to know if you're donating, raising money yourself or launching an online crowdfunding appeal. - የእርዳታ ገንዘብን ስናሰባስብ ልንከተላቸው የሚገቡ ህጎች ምንድን ናቸው ? ላለመጭበርበራችን ምን ማርጋገጫ አለን ? እርዳታን መለገስ የሚፈልጉ ከሆነ ፤ ወይም አሰባሳቢ አልያም በኦንላይን በጋራ የእርዳታ ማሰባሰብን የሚያደርጉ ከሆነ ማወቅ የሚገባዎት ህጎች የሚከተሉት ናቸው ።
“ የዜማ ደራሲ ብሆንም በግጥሞች ምርጫ ላይ በጣም እጠነቀቃለሁ ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ በዜማ ደራሲንቱ ይበልጥ የሚታወቅ ሲሆን የዜማ ስራውንም አገራዊ ለሆኑ ዘፈኖች በማበርከት ይታወቃል ፤ የሙዚቃ ስራው ቤተሰብ ህይወቱን ከልጆቹ ጋር እንዲጣጥም እንደረዳው ይናገራል ።
Comments
0Be the first to comment
Sign up now and become a member of the SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!