SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Podcast af SBS

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Prøv gratis i 7 dage

99,00 kr. / måned efter prøveperiode.Ingen binding.

Prøv gratis

Alle episoder

3029 episoder
episode ዜና - በሙአለ ህጻናት በሚጠበቁ ህጻናት ላይ የሚደርሰውን የጾታ ጥቃት ለመከልከል መረጃ አያያዝ ላይ ማሻሻያዎች ያስፈልጋል ተባለ artwork
ዜና - በሙአለ ህጻናት በሚጠበቁ ህጻናት ላይ የሚደርሰውን የጾታ ጥቃት ለመከልከል መረጃ አያያዝ ላይ ማሻሻያዎች ያስፈልጋል ተባለ

አውስትራሊያ እና ቻይና የፍራፍሬ ንግድ ስምምነትን ተፈራረሙ

16. jul. 2025 - 4 min
episode " እድር ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ዋስትናችን ነው " ፟ ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን የእድር መረዳጃ ማህበር በቪክቶርያ ጸሀፊ artwork
" እድር ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ዋስትናችን ነው " ፟ ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን የእድር መረዳጃ ማህበር በቪክቶርያ ጸሀፊ

የኢትዮጵያውያን የእድር መረዳጃ ማህበር በቪክቶርያ ባሳለፍነ ሰሞን አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ ማድረጉ ይታወሳል ፡፡ የማህበሩ ሊቀመንበር ወ/ሮ ማህሌት ማስረሻ ፤ ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን ጸሀፊ እንዲሁም አቶ ዮናስ ደገፋ ገንዘብ ያዥ ፤ እድሩ ከነበረበት ተነስቶ በአሁን ሰአት ምን ደርጃ ላይ እንዳለ እና እና የወደፊት እቅዶቻቸውን በተመለከተ ሀሳባቸውን አጋርተውናል ፡፡

16. jul. 2025 - 9 min
episode አገርኛ ሪፖርት - በአዲስ አበባ እና አጎርባች ከተሞች ለመጪው አስር ቀናት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ናብ ሊኖር ይችላል ተባለ artwork
አገርኛ ሪፖርት - በአዲስ አበባ እና አጎርባች ከተሞች ለመጪው አስር ቀናት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ናብ ሊኖር ይችላል ተባለ

ከኢትዮጵያ ከሀምሳ አምስት እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ገንዘብ በህገ ወጥ ንግድ ሳቢያ ከአገር ወስጥ እንደሚወጣ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡

I går - 9 min
episode "ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የዘንድሮውን ዕንቁጣጣሽ አብረን ሲድኒ ላይ በትልቁ ለማክበር በናፍቆት እየጠበቅን በዝግጅት ላይ ነን" ወ/ሮ መሠረት አሰፋ artwork
"ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የዘንድሮውን ዕንቁጣጣሽ አብረን ሲድኒ ላይ በትልቁ ለማክበር በናፍቆት እየጠበቅን በዝግጅት ላይ ነን" ወ/ሮ መሠረት አሰፋ

ወ/ሮ መሠረት አሰፋ፤ የ Habesha Spices and Events መሥራች፤ መጪውን የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት 2018 ቅበላና የኤርትራውያንን ቅዱስ ዮሐንስ በዓላት እንደምን በጋራ ድምቀትን በተላበሰ ሁኔታ ለማክበር መሰናዶ ላይ እንደሚገኙ ይገልጣሉ።

14. jul. 2025 - 6 min
episode "በቦርድ መኖር ጥቅም እንጂ ጉዳት አላየንም፤ ቦርዱ የግድ መኖር አለበት የሚል ፅኑዕ እምነት አለን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ artwork
"በቦርድ መኖር ጥቅም እንጂ ጉዳት አላየንም፤ ቦርዱ የግድ መኖር አለበት የሚል ፅኑዕ እምነት አለን" አቶ ጋሻው አንለይ እና አቶ ታጠቅ መንጂ

በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጋሻው አንለይና በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ታጠቅ መንጂ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ማኅበር መተዳደሪያ ደንብ አፈፃፀም፣ በቦርድ አስፈላጊነት እና አላስፈላጊነት ላይ ያሉ አተያዮችን አስመልክተው አቋማቸውን ያንፀባርቃሉ።

14. jul. 2025 - 28 min
En fantastisk app med et enormt stort udvalg af spændende podcasts. Podimo formår virkelig at lave godt indhold, der takler de lidt mere svære emner. At der så også er lydbøger oveni til en billig pris, gør at det er blevet min favorit app.
En fantastisk app med et enormt stort udvalg af spændende podcasts. Podimo formår virkelig at lave godt indhold, der takler de lidt mere svære emner. At der så også er lydbøger oveni til en billig pris, gør at det er blevet min favorit app.
Rigtig god tjeneste med gode eksklusive podcasts og derudover et kæmpe udvalg af podcasts og lydbøger. Kan varmt anbefales, om ikke andet så udelukkende pga Dårligdommerne, Klovn podcast, Hakkedrengene og Han duo 😁 👍
Podimo er blevet uundværlig! Til lange bilture, hverdagen, rengøringen og i det hele taget, når man trænger til lidt adspredelse.

Prøv gratis i 7 dage

99,00 kr. / måned efter prøveperiode.Ingen binding.

Eksklusive podcasts

Uden reklamer

Gratis podcasts

Lydbøger

20 timer / måned

Prøv gratis

Kun på Podimo

Populære lydbøger