Design Weg

S01 EP01 ዲዛይን ዋጋ አለው? - ከጸጋው ተስፋዬ ጋር

1 h 20 min · 12. jan. 2023
episode S01 EP01 ዲዛይን ዋጋ አለው? - ከጸጋው ተስፋዬ ጋር cover

Description

ሰላምምም ውዶች! በመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታ ከጸጋው ተስፋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን መጥተናል። በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ስለዲዛይን አስፈላጊነት ፣ ስለ ዲዛይን ወደፊት እንዲሁም የሀገራችን ዲዛይነሮች ስላላቸው አድቫንቴጅ አንስተናል። እንዲሁም እንግዳችን የዲዛይነርነት ልምዱን አጋርቶናል። እስከመጨረሻው በመስማት እንድትማሩበት ተጋብዛችሗል! ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን።  Telegram Channel: https://t.me/designweg

Comments

0

Be the first to comment

Sign up now and become a member of the Design Weg community!

Get Started

1 month for 9 kr.

Then 99 kr. / month · Cancel anytime.

  • Podcasts kun på Podimo
  • 20 lydbogstimer pr. måned
  • Gratis podcasts

All episodes

3 episodes

episode S01 EP01 ዲዛይን ዋጋ አለው? - ከጸጋው ተስፋዬ ጋር artwork

S01 EP01 ዲዛይን ዋጋ አለው? - ከጸጋው ተስፋዬ ጋር

ሰላምምም ውዶች! በመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታ ከጸጋው ተስፋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይዘን መጥተናል። በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ስለዲዛይን አስፈላጊነት ፣ ስለ ዲዛይን ወደፊት እንዲሁም የሀገራችን ዲዛይነሮች ስላላቸው አድቫንቴጅ አንስተናል። እንዲሁም እንግዳችን የዲዛይነርነት ልምዱን አጋርቶናል። እስከመጨረሻው በመስማት እንድትማሩበት ተጋብዛችሗል! ሳምንታዊውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችን ሳያመልጣችሁ ለመከታተል ከታች ባለው የቴለግራም ሊንክ ተቀላቀሉን።  Telegram Channel: https://t.me/designweg

12. jan. 20231 h 20 min