SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

በኢትዮጵያ ከ5,000 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም የንብረት ምዝገባ ያደረጉት 12 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ

7 min · 24 de jun de 2026
Portada del episodio በኢትዮጵያ ከ5,000 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም የንብረት ምዝገባ ያደረጉት 12 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ

Descripción

ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13 መቀመጫዎችን ያገኘው ኢዜማ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አብዛኛውን ድምፅ ያገኘ ሆነ

Comentarios

0

Sé la primera persona en comentar

¡Regístrate ahora y únete a la comunidad de SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ!

Empezar

2 meses por 1 €

Después 4,99 € / mes · Cancela cuando quieras.

  • Podcasts exclusivos
  • 20 horas de audiolibros / mes
  • Podcast gratuitos

Todos los episodios

3394 episodios

Portada del episodio " መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

" መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ " የኢትዮጵያ ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍል ዘመን መጀመሪያ " መጽሐፍ አርታኢ ፤ መጽሐፉ 16 የተለያዩ ቃለ ምልልሶችን እና 10 መጣጥፎችን ያካተተ ነው ብለዋል። ቃለ- ምልልሶቹ በኤስ ቢ ኤስ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ፤ "ከዳአማት እስከ ኢሕአዲግ" በሚል ርእስ ተዘጋጅተው በጣቢያው በተከታታይ የተላለፉ ናቸው። አስሩ መጣጥፎች በተለያዩ ፀሐፊዎች ታሪክን ፤ ባሕልን ፤ ኪነ ጥበብንና ቋንቋን መሠረት አድርገው የተጻፉ መሆናቸውን ያስረዳሉ።

14 de jul de 202616 min
Portada del episodio How to get into inclusive football in Australia - “በአውስትራሊያ ሁሉን ሊያስትፍ በሚችለው የእግር ኳስ እንዴት መሳተፍ ይቻላል? ”

How to get into inclusive football in Australia - “በአውስትራሊያ ሁሉን ሊያስትፍ በሚችለው የእግር ኳስ እንዴት መሳተፍ ይቻላል? ”

It’s no exaggeration when we hear that the FIFA World Cup is bringing the world together. After all, football is known as the world’s most popular sport. But football really begins on the suburban ovals and in the local clubs, with everyday players of all ages and abilities. Here’s how you can become one of them. - የፊፋ የዓለም ዋንጫ ዓለምን በአንድ ላይ እያሰባሰበ ነው ስንል ማጋነን አይደለም። ለዚህም ምክንያቱ እግር ኳስ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂው ስፖርት ተብሎ ስለሚታወቅ ነው። ይሁን እና የእግር ኳስ መነሻው በአካባቢያችን ባሉ የስፖርት ሜዳዎች (suburban ovals) እና በአካባቢ ክለቦች ውስጥ ነው፤ ጨዋታው እድሜ እና ችሎታቸው የተለያየ የሆኑ ተጫዋቾችንም ያሳትፋል። እርስዎም ከእነዚህ ተጫዋቾች አንዱ መሆን የሚችሉበትን መንገድ እነሆ።

13 de jul de 20269 min