SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች

6 min · Eilen
jakson ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች kansikuva

Kuvaus

ከ104 ፍልሚያዎችና የአንድ ወር አይረሴ የእግር ኳስ ትዝታዎች በኋላ ስፔይን የፊፋ ዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች። የ2026 ሻምፒዮናዋ ልብ ሰቃይ ፍልሚያን አካሂዳ የእግር ኳስ ዓለም ድንቅና ብርቁን ዋንጫ ከፍ አድርጋ ለማንሳት የበቃችው አርጀንቲናን 1 ለ 0 በመርታት ነው።

Kommentit

0

Ole ensimmäinen kommentoija

Rekisteröidy nyt ja liity SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ-yhteisöön!

Aloita maksutta

14 vrk ilmainen kokeilu

Kokeilun jälkeen 7,99 € / kuukausi. · Peru milloin tahansa

  • Podimon podcastit
  • 20 kuunteluaikaa / kuukausi
  • Lataa offline-käyttöön

Kaikki jaksot

3396 jaksot

jakson " መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ kansikuva

" መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ " የኢትዮጵያ ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍል ዘመን መጀመሪያ " መጽሐፍ አርታኢ ፤ መጽሐፉ 16 የተለያዩ ቃለ ምልልሶችን እና 10 መጣጥፎችን ያካተተ ነው ብለዋል። ቃለ- ምልልሶቹ በኤስ ቢ ኤስ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ፤ "ከዳአማት እስከ ኢሕአዲግ" በሚል ርእስ ተዘጋጅተው በጣቢያው በተከታታይ የተላለፉ ናቸው። አስሩ መጣጥፎች በተለያዩ ፀሐፊዎች ታሪክን ፤ ባሕልን ፤ ኪነ ጥበብንና ቋንቋን መሠረት አድርገው የተጻፉ መሆናቸውን ያስረዳሉ።

14. heinä 202616 min