Kansikuva näyttelystä SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Podcast by SBS

amhara

Henkilökohtaiset tarinat

Rajoitettu tarjous

1 kuukausi hintaan 1 €

Sitten 7,99 € / kuukausiPeru milloin tahansa.

  • Podimon podcastit
  • Lataa offline-käyttöön
Aloita nyt

Lisää SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Kaikki jaksot

3176 jaksot
episode ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ ታዳጊ ወጣት አውስትራሊያውያን በጋውን ያለ ማኅበራዊ ሚዲያ በደስታ እንዲያሳልፉ አሳሰቡ artwork

ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ ታዳጊ ወጣት አውስትራሊያውያን በጋውን ያለ ማኅበራዊ ሚዲያ በደስታ እንዲያሳልፉ አሳሰቡ

ፕሬዚደንት ዜለንስኪ የዩክሬይንን ድንበር ለመለወጥ ሕጋዊም ሆነ የሞራል መብት እንደሌላቸው ገለጡ

10.12.2025 - 7 min
episode የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 እንዲሆን ቀን ተቆረጠ artwork

የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 እንዲሆን ቀን ተቆረጠ

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከል የሚያችል ክትባት በደቡብ ኢትዮጵያና በሲዳማ ክልል በተመረጡ አካባቢዎች ለፈቃደኛ ግለሰቦች መሰጠት ተጀመረ

10.12.2025 - 8 min
episode "ሼክስፒር እኔ ኮርዴሊያን ሆኜ ስጫወት ቢያየኝ፤ እርግጠኛ ነኝ፤ ጥቁር ሴት በመሆኔ ይደነግጣል። በእሱ ጊዜ ዘረኛነት በጣም ነበር።" ተዋናይት አሁንም አበበ artwork

"ሼክስፒር እኔ ኮርዴሊያን ሆኜ ስጫወት ቢያየኝ፤ እርግጠኛ ነኝ፤ ጥቁር ሴት በመሆኔ ይደነግጣል። በእሱ ጊዜ ዘረኛነት በጣም ነበር።" ተዋናይት አሁንም አበበ

ተዋናይት አሁንም አበበ ከኖቬምበር 15 አንስቶ ሲድኒ በትወና ላይ ያለውና ጃኑዋሪ 4 የሚያከትመው የሼክስፒር King Lear ተውኔት ኮርዴሊያን ብቻ አይደለችም። ከተውኔት ባሻገር ስላላት የማኅበራዊ ፍትሕና የተፈጥሮ ክብካቤ አንቂነት ሕይወቷ፣ የሼክስፒር ተውኔቶች ዘመን ተሻጋሪነትና አሁንም ድረስ ገነን ሆኖ የቆየበትን አስባብ አንስታ አተያይዋን ታጋራለች።

09.12.2025 - 23 min
episode "ወጣት ሴቶች ውስጣቸው ጥንካሬና ችሎታ እንዲኖራቸው ነው የምፈልገው፤ ለውጥ ቢኖርም አሁንም ወንዶችና ሴቶች ገና እኩል አይደሉም" ተዋናይት አሁንም አበበ artwork

"ወጣት ሴቶች ውስጣቸው ጥንካሬና ችሎታ እንዲኖራቸው ነው የምፈልገው፤ ለውጥ ቢኖርም አሁንም ወንዶችና ሴቶች ገና እኩል አይደሉም" ተዋናይት አሁንም አበበ

ተዋናይት አሁንም አበበ ከኖቬምበር 15 አንስቶ ጃኑዋሪ 4 ለማብቃት መድረክ ላይ ለቲአትር አፍቃሪዎች እየተተወነ ባለው የሼክስፒር King Lear ተውኔት የኮርዴሊያን ገፀባሕሪ ተላብሳ በመተወን ላይ ናት። ከስሟ ስያሜ እስከ ተውኔት ሕይወቷ ታወጋለች። አውስትራሊያ ተወልዳ ብታድግም፤ አማርኛዋ የጠራ ነው።

09.12.2025 - 23 min
episode የቀድሞው የአውስትራሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዋን ኔሽን ፓርቲን ተቀላቀሉ artwork

የቀድሞው የአውስትራሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የዋን ኔሽን ፓርቲን ተቀላቀሉ

በኒው ሳውዝ ዌይልስ የእሳት ቃጠሎ ሳቢያ የአንድ እሳት አደጋ ተከላካይ ሕይወት አለፈ

08.12.2025 - 5 min
Loistava design ja vihdoin on helppo löytää podcasteja, joista oikeasti tykkää
Loistava design ja vihdoin on helppo löytää podcasteja, joista oikeasti tykkää
Kiva sovellus podcastien kuunteluun, ja sisältö on monipuolista ja kiinnostavaa
Todella kiva äppi, helppo käyttää ja paljon podcasteja, joita en tiennyt ennestään.

Valitse tilauksesi

Rajoitettu tarjous

Premium

  • Podimon podcastit

  • Lataa offline-käyttöön

  • Peru milloin tahansa

1 kuukausi hintaan 1 €
Sitten 7,99 € / kuukausi

Aloita nyt

Premium

20 tuntia äänikirjoja

  • Podimon podcastit

  • Lataa offline-käyttöön

  • Peru milloin tahansa

30 vrk ilmainen kokeilu
Sitten 9,99 € / month

Aloita maksutta

Premium

100 tuntia äänikirjoja

  • Podimon podcastit

  • Lataa offline-käyttöön

  • Peru milloin tahansa

30 vrk ilmainen kokeilu
Sitten 19,99 € / month

Aloita maksutta

Vain Podimossa

Suosittuja äänikirjoja

Aloita nyt

1 kuukausi hintaan 1 €. Sitten 7,99 € / kuukausi. Peru milloin tahansa.