ሁለት ቤሳ || Hulet Besa
ከእግዚአብሄር ጋር በነበረኝ በመጀመሪያዎቹ ጊዜያት አንዱ ከባድ ነገር የነበረው እውነትን ከስሜት ማስታረቅ ነበር። ስሜቶቼ በዙሪያዬና በሁኔታዎች ተጽዕኖ ስር ስለነበሩ ከዚያ ተጽዕኖ አልፎ በእግዚአብሄር ፊት ትክክለኛ የሆነውን ነገር መምረጥ አስቸጋሪ ሆኖብኝ ነበር። የተጠራንበት የክርስትና ህይወት እግዚአብሄራዊ ለሆነ እውነት መሰጠትን የሚጠይቅ ቢሆንም ያንን መኖር ግን ቀላል ነገር አይደለም።በዛሬው ሁለት ቤሳ ክፍል ስለ ስሜቶቻችን፣ ስለ እውነት እና እንዴት ከስሜት ይልቅ በእግዚአብሄር እውነት የሚመላለሱ ሰዎች መሆን እንችላለን የሚለውን እናወራለን። ይህ ክፍል እንደሚባርካችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ሃሳብ አስተያይቶቻችሁን በኮመንት መስጫው ላይ ያስቀምጡ። ተባረኩ ፡)---When I first came to Christ, aligning my feelings with the truth was one of the hardest things for me. Because my feelings were so easily influenced by my surroundings and circumstances, it was often difficult to choose what was right in the sight of God. Though the Christian life we are called to require an intentional commitment to choosing truth over our feelings, living it out is not easy. In this episode, we'll talk about feelings, truth, and how we can become Christians who choose truth over our feelings. I hope this blesses you. Let me know what you think in the comments below :)
6 afleveringen
Reacties
0Wees de eerste die een reactie plaatst
Meld je nu aan en word lid van de ሁለት ቤሳ || Hulet Besa community!