SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች

6 min · Gisteren
aflevering ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች artwork

Beschrijving

ከ104 ፍልሚያዎችና የአንድ ወር አይረሴ የእግር ኳስ ትዝታዎች በኋላ ስፔይን የፊፋ ዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች። የ2026 ሻምፒዮናዋ ልብ ሰቃይ ፍልሚያን አካሂዳ የእግር ኳስ ዓለም ድንቅና ብርቁን ዋንጫ ከፍ አድርጋ ለማንሳት የበቃችው አርጀንቲናን 1 ለ 0 በመርታት ነው።

Reacties

0

Wees de eerste die een reactie plaatst

Meld je nu aan en word lid van de SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!

Probeer gratis

Probeer 14 dagen gratis

€ 9,99 / maand na proefperiode. · Elk moment opzegbaar

  • Podcasts die je alleen op Podimo hoort
  • 20 uur luisterboeken / maand
  • Gratis podcasts

Alle afleveringen

3396 afleveringen

aflevering " መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ artwork

" መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ " የኢትዮጵያ ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍል ዘመን መጀመሪያ " መጽሐፍ አርታኢ ፤ መጽሐፉ 16 የተለያዩ ቃለ ምልልሶችን እና 10 መጣጥፎችን ያካተተ ነው ብለዋል። ቃለ- ምልልሶቹ በኤስ ቢ ኤስ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ፤ "ከዳአማት እስከ ኢሕአዲግ" በሚል ርእስ ተዘጋጅተው በጣቢያው በተከታታይ የተላለፉ ናቸው። አስሩ መጣጥፎች በተለያዩ ፀሐፊዎች ታሪክን ፤ ባሕልን ፤ ኪነ ጥበብንና ቋንቋን መሠረት አድርገው የተጻፉ መሆናቸውን ያስረዳሉ።

14 jul 202616 min