SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

" አላማችን በሀዘን ጊዜ መሰባሰብ ብቻ ሳይሆን በደስታውም ጊዜ አብሮ መቆም ነው :: " - ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን

5 min · 7 jul 2026
aflevering " አላማችን በሀዘን ጊዜ መሰባሰብ ብቻ ሳይሆን በደስታውም ጊዜ አብሮ መቆም ነው :: " - ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን artwork

Beschrijving

ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን እድር መረዳጃ ማህበር ዋና ጸሀፊ ፤ እድሩ በመጪው ቅዳሜ ከነባር እና አዲስ ከሚገቡት እጩ አባላት ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርጓል። እድሩ ላለፉት አስራ ሁለት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት እና የወደፊት እቅዶቹን በተመለከተ ውይይት እንደሚያደርግ ገልጸዋል ።

Reacties

0

Wees de eerste die een reactie plaatst

Meld je nu aan en word lid van de SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!

Probeer gratis

Probeer 14 dagen gratis

€ 9,99 / maand na proefperiode. · Elk moment opzegbaar.

  • Podcasts die je alleen op Podimo hoort
  • 20 uur luisterboeken / maand
  • Gratis podcasts

Alle afleveringen

3386 afleveringen