የተማረ ድምጽ! Learned Voice Media!

0014_ማንን እና እንዴት እንምረጥ? Ayynun ka Attan Mukshampaya Reexanna?

42 min · 1 mrt 2020
aflevering 0014_ማንን እና እንዴት እንምረጥ? Ayynun ka Attan Mukshampaya Reexanna? artwork

Beschrijving

በኮንሶ ዞን መጪው የመንግሥት ምርጫን በተመለከተ ለማህበረሰብ ግንዛቤ ይሆን ዘንድ በመምህር ታታሻ ታካዬ በአፋ ኾንሶ የቀረበ ትንታኔ::  ይህን መልዕክት የመስማት ዕድል ያላችሁ ዳዎንሎድ በማድረግ በማንኛውም መንገድ በማሠራጨት የማህበረሰባችንን የኑሮና የኢኮኖሚ ሁኔታ በማሻሻሉ ሂደት የበኩሎዎን እንዲወጡ በተማረ ድምጽ ሚዲያ ስም አደራ እንላለን:: መፈክራችን! "የተማረ ድምጽ ለማህበረሰብ ለውጥ!"/"Learned Voice for Societal Change!"

Reacties

0

Wees de eerste die een reactie plaatst

Meld je nu aan en word lid van de የተማረ ድምጽ! Learned Voice Media! community!

Probeer gratis

Probeer 14 dagen gratis

€ 9,99 / maand na proefperiode. · Elk moment opzegbaar.

  • Podcasts die je alleen op Podimo hoort
  • 20 uur luisterboeken / maand
  • Gratis podcasts

Alle afleveringen

16 afleveringen

aflevering 16_ስለኮሮና ቫይረስ የቀረበ አጭር የጤና መልዕክት/ Erkanaa qoota Korona fairasiteedesa pora kumma'an dehaade artwork

16_ስለኮሮና ቫይረስ የቀረበ አጭር የጤና መልዕክት/ Erkanaa qoota Korona fairasiteedesa pora kumma'an dehaade

በአሁኑ ጊዜ ኮሮና ቫይረስ የተሰኘ ተህዋስ ወይም ጀርም ከቻይና ውሃን ከተማ ተነስቶ በአለም ሁሉ በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጨ ይገኛል:: በሽታው በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ ደካማ የበሽታ መከላከል አቅም ያላቸውን በዕድሜ የገፉና ህጻናትን በመግደል ላይ ይገኛል:: በዚህ ፕሮግራም መምህር ያቬሎ ናታዬ ያታሣ ስለበሽታው ምንነት ስለምልክቶቹ ስለመተላለፊያ መንገዶቹና ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ በአፋ ኾንሶ ያቀርብልናል::

17 mrt 202024 min