ጠብታ ሃሳብ

ባህልን መቀየር እራስን መቀየር!

1 h 4 min · 2 de feb de 2023
Portada del episodio ባህልን መቀየር እራስን መቀየር!

Descripción

ባህል ማንነታችን ይቀርጻል፤ ባህል ይረዳል፣ ባህል ይጎዳል። እራስን መለወጥ ባህልን መለውጥ ነው። ባህልን መቀየር ደገሞ እራስን መቀየር። እራስን መለወጥ ሁልጊዜ መጥፎ ነገር አይደለም፣ እንደውም እራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመለወጥ መጣር አለብን። ታደያ ባህል እዴት ለኛ እንዲሰራ እናድርገው።

Comentarios

0

Sé la primera persona en comentar

¡Regístrate ahora y únete a la comunidad de ጠብታ ሃሳብ!

Empezar

2 meses por 1 €

Después 4,99 € / mes · Cancela cuando quieras.

  • Podcasts solo en Podimo
  • 20 horas de audiolibros / mes
  • Podcast gratuitos

Todos los episodios

6 episodios

Portada del episodio እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል

እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል

በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱን በማንሳት የመጀመሪያውን ክፍል እንነሳለን። እምነታችን! ከየት፣ እንዴት እና ለምን ነው የሚመጣው። ስለምናምንባቸው ነገሮች ብንጠየቅ እነሱን ለማጽደቅ መልስ እና ማስረጃ አለን። መቃወምስ ያለብን የአስተሳሰብ ዘይቤዎች ምንድናቸው? በመጨረሻም፣ አዲስ የእምነት ስርዓት መመስረት እንችላለን ወይ፣ መቼ እና እንዴትስ ነው ይህን ማድረግ ያለብን የሚሉትን በሳቅ እና በጨዋታ እያዋዛን እንነጋገራልን።

5 de nov de 202247 min