የተማረ ድምጽ! Learned Voice Media!
በአሁኑ ወቅት በኮንሶ ዞን የመንግሥት ሥልጣን ላይ ባሉ ግለሰቦች በዜጎችና በሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራርና አባላት ላይ እየደረሰ ያለን ጥቃት ወከባና እንግልት በተመለከተ ለኅብረተሰቡ ግንዛቤ ይሆን ዘንድ በመምህር ታታሻ ታካዬ በአፋ ኾንሶ የቀረበ አጭር ቅኝትና ምክረ አሳብ::
Sé la primera persona en comentar
¡Regístrate ahora y únete a la comunidad de የተማረ ድምጽ! Learned Voice Media!!
$99 / mes después de la prueba. · Cancela cuando quieras.
16 episodios
16_ስለኮሮና ቫይረስ የቀረበ አጭር የጤና መልዕክት/ Erkanaa qoota Korona fairasiteedesa pora kumma'an dehaade
በአሁኑ ጊዜ ኮሮና ቫይረስ የተሰኘ ተህዋስ ወይም ጀርም ከቻይና ውሃን ከተማ ተነስቶ በአለም ሁሉ በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጨ ይገኛል:: በሽታው በከፍተኛ ፍጥነት እየተሰራጨ ደካማ የበሽታ መከላከል አቅም ያላቸውን በዕድሜ የገፉና ህጻናትን በመግደል ላይ ይገኛል:: በዚህ ፕሮግራም መምህር ያቬሎ ናታዬ ያታሣ ስለበሽታው ምንነት ስለምልክቶቹ ስለመተላለፊያ መንገዶቹና ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ በአፋ ኾንሶ ያቀርብልናል::
15_የኮንሶ ዞን ወቅታዊ ሁኔታ_Waa Xonsu karandesa koddaa qara caa
0014_ማንን እና እንዴት እንምረጥ? Ayynun ka Attan Mukshampaya Reexanna?
በኮንሶ ዞን መጪው የመንግሥት ምርጫን በተመለከተ ለማህበረሰብ ግንዛቤ ይሆን ዘንድ በመምህር ታታሻ ታካዬ በአፋ ኾንሶ የቀረበ ትንታኔ:: ይህን መልዕክት የመስማት ዕድል ያላችሁ ዳዎንሎድ በማድረግ በማንኛውም መንገድ በማሠራጨት የማህበረሰባችንን የኑሮና የኢኮኖሚ ሁኔታ በማሻሻሉ ሂደት የበኩሎዎን እንዲወጡ በተማረ ድምጽ ሚዲያ ስም አደራ እንላለን:: መፈክራችን! "የተማረ ድምጽ ለማህበረሰብ ለውጥ!"/"Learned Voice for Societal Change!"
0013_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት ክፍል 3
ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን የመወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ርዕስ የተደረጉ ውይይቶች ሁለተኛውና የውይይት ቀጣይ ክፍል የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍል "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት" በሚል ንዑስ ርዕስ የቀረበውን ውይይት የመጨረሻ ክፍል ወደ እናንተ እናደርሳለን::
0012_ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት ክፍል 2
ከዚህ ቀጥሎ የምታደምጡት ዝግጅት በኮንሶ ምሁራን የመወያያ መድረክ የቀረበ ሲሆን "ትምህርት፣ ቴክኖሎጂና የማህበረሰብ ንቃተ ህሊና" በሚል ርዕስ የተደረጉ ውይይቶች ሁለተኛውና የውይይት ቀጣይ ክፍል የሚቀርብበት ነው:: በዚህ ክፍልና በቀጣይ ሌላ ክፍል "ኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን ቴክኖሎጂና ትምህርት" በሚል ንዑስ ርዕስ ውይይቶችን ወደ እናንተ እናደርሳለን:: በዚህም መሠረት ትምህርትና አይ ሲ ቲ ሁለተኛው ክፍል እነሆ::
Comentarios
0Sé la primera persona en comentar
¡Regístrate ahora y únete a la comunidad de የተማረ ድምጽ! Learned Voice Media!!