SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከሚሰጡት የመኝታ አገልግሎት ላይ አምስት በመቶ የማዘጋጃ ቤት ታክስ እንዲያሰባስቡ ግዴታ የሚጥል ደንብ ተግባራዊ አደረገ
Wees de eerste die een reactie plaatst
Meld je nu aan en word lid van de SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!
€ 9,99 / maand na proefperiode. · Elk moment opzegbaar.
3389 afleveringen
ዩኒቨርሲቲዎች ዘረኝነትን እንዲፋለሙ ግድ የሚያሰኝ ደንብ ግብር ላይ ዋለ
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ዩናይትድ ስቴትስና ኢራን ከግጭት እንዲታቀቡ አሳሰቡ
The Torres Strait Islander Flag: Land, Sea and People - “የቶረስ ስትሬት ደሴት ነዋሪዎች ባንዲራ፡ መሬት፣ ባሕር እና ሕዝብ”
In Australia, you might see three flags flying together: the Australian National Flag, the Aboriginal Flag and the Torres Strait Islander Flag. Aboriginal peoples and Torres Strait Islander peoples are the two distinct Indigenous peoples of Australia, each with their own histories, cultures, languages and flag. For many Torres Strait Islander people, the flag is a powerful symbol of identity and belonging, whether they live on the islands, the mainland or overseas. - አውስትራሊያ ውስጥ፣ ሶስት ባንዲራዎች ሲውለበለቡ ሊያዩ ይችላሉ፡ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንዲራ፣ የአቦርጂናል ባንድ እና የቶረስ ስትሬት አይላንደር ባንዲራ።የአቦርጂናል እና የቶረስ ስትሬት አይላንደር ሕዝቦች በአውስትራሊያ ሁለት የተለያዩ ነባር ሕዝቦች ናቸው፤ እያንዳንዳቸውም የራሳቸው ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ባንዲራ አላቸው። ለአብዛኛዎቹ የቶረስ ስትሬት አይላንደር ሰዎች ይህ ባንዲራ ለማንነታቸው እና ለህልውናቸው ታልቅ ስፍራን የሚሰጡት ነው፡ በደሴቶች ላይ ሆነ በዋናው መሬት ወይም በውጭ ቢኖሩ ይህ የማይለወጥ ነው፡፡
ኢሰመኮ፤በቀጣዮቹ ዓመታት ግጭት፣ ሁከት፣ መፈናቀል፣ የሲቪክ ምሕዳርና የሚዲያ ነፃነት ጉዳዮች በሰብዓዊ መብቶች ትግበራ ላይ ዕንቅፋት ሊሆኑበት እንደሚችል ስጋቱን ገለጠ
አርጀንቲና እና ስዊዘርላንድ ለሩብ ፍፃሜ ደረሱ
አርጀንቲና በአስደማሚ ግጥሚያ ከሽንፈት ራሷን ተከላክላ ግብፅን ድል ለመንሳት ስትበቃ፤ ስዊዘርላንድ በአንዲት ግብ ብልጫ ኮሎምቢያን በመለያ ፍፁም ቅጣት ምት ረትታለች።
" አላማችን በሀዘን ጊዜ መሰባሰብ ብቻ ሳይሆን በደስታውም ጊዜ አብሮ መቆም ነው :: " - ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን
ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን እድር መረዳጃ ማህበር ዋና ጸሀፊ ፤ እድሩ በመጪው ቅዳሜ ከነባር እና አዲስ ከሚገቡት እጩ አባላት ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርጓል። እድሩ ላለፉት አስራ ሁለት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት እና የወደፊት እቅዶቹን በተመለከተ ውይይት እንደሚያደርግ ገልጸዋል ።
Reacties
0Wees de eerste die een reactie plaatst
Meld je nu aan en word lid van de SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ community!