ጠብታ ሃሳብ

ባህልን መቀየር እራስን መቀየር!

1 h 4 min · 2 feb 2023
aflevering ባህልን መቀየር እራስን መቀየር! cover

Beschrijving

ባህል ማንነታችን ይቀርጻል፤ ባህል ይረዳል፣ ባህል ይጎዳል። እራስን መለወጥ ባህልን መለውጥ ነው። ባህልን መቀየር ደገሞ እራስን መቀየር። እራስን መለወጥ ሁልጊዜ መጥፎ ነገር አይደለም፣ እንደውም እራሳችንን በተሻለ ሁኔታ ለመለወጥ መጣር አለብን። ታደያ ባህል እዴት ለኛ እንዲሰራ እናድርገው።

Reacties

0

Wees de eerste die een reactie plaatst

Meld je nu aan en word lid van de ጠብታ ሃሳብ community!

Begin hier

2 maanden voor € 1

Daarna € 9,99 / maand · Elk moment opzegbaar.

  • Podcasts die je alleen op Podimo hoort
  • 20 uur luisterboeken / maand
  • Gratis podcasts

Alle afleveringen

6 afleveringen

aflevering እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል artwork

እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል

በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱን በማንሳት የመጀመሪያውን ክፍል እንነሳለን። እምነታችን! ከየት፣ እንዴት እና ለምን ነው የሚመጣው። ስለምናምንባቸው ነገሮች ብንጠየቅ እነሱን ለማጽደቅ መልስ እና ማስረጃ አለን። መቃወምስ ያለብን የአስተሳሰብ ዘይቤዎች ምንድናቸው? በመጨረሻም፣ አዲስ የእምነት ስርዓት መመስረት እንችላለን ወይ፣ መቼ እና እንዴትስ ነው ይህን ማድረግ ያለብን የሚሉትን በሳቅ እና በጨዋታ እያዋዛን እንነጋገራልን።

5 nov 202247 min