Omslagafbeelding van de show ጠብታ ሃሳብ

ጠብታ ሃሳብ

Podcast door Tensu Edie

Engels

Cultuur & Vrije Tijd

Tijdelijke aanbieding

2 maanden voor € 1

Daarna € 9,99 / maandElk moment opzegbaar.

  • 20 uur luisterboeken / maand
  • Podcasts die je alleen op Podimo hoort
  • Gratis podcasts
Begin hier

Over ጠብታ ሃሳብ

ሰላም  ይዲዲያና ትንሳኤ ነን፤ ሁሌም ሀሳቦችን እያነሳን የምንጫወትና የምንሟገት፥ ያወቅነውንም በቻልነው መጠን ለመኖር የምንጥር ጓደኛሞች። በዚህ ፖድካስት ከሕይወት ዋና ጥያቄዎች መሃከል እንደ ማንነት? “እንዴት ትርጉምና ዓላማ ያለው ኑሮ መኖር ይቻላል?” ከሚለው እስከ “ቲማቲም ፍሩት ከሆነ፥ ካችአፕ ጁስ ነው እንዴ?” እስከሚሉት ጥያቄዎች ይነሳሉ። ምን አለፋቹ ከገደብ ውጭ የሆነ ጥያቄ የለም። መልስ ላይኖረን ይችላል ነገር ግን ሁልጊዜም ጠብታ ሃሳብ እንደሚኖረን እርግጠኞች ነን። ስለዚህ የዚህ ሃሳቦችን የመመርመር ጉዞአችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛችኋለን። ጠብታ ሀሳብ ይውሰዱ፤ ጠብታ ሀሳብ ያቅርቡ፤ ሞገዱን ይቀላቀሉ።

Alle afleveringen

6 afleveringen

aflevering እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል artwork

እስተሳሰባችን እና እምነቶቻችን፟ - በህይወታችን ላይ ያላቸው ኃይል

በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱን በማንሳት የመጀመሪያውን ክፍል እንነሳለን። እምነታችን! ከየት፣ እንዴት እና ለምን ነው የሚመጣው። ስለምናምንባቸው ነገሮች ብንጠየቅ እነሱን ለማጽደቅ መልስ እና ማስረጃ አለን። መቃወምስ ያለብን የአስተሳሰብ ዘይቤዎች ምንድናቸው? በመጨረሻም፣ አዲስ የእምነት ስርዓት መመስረት እንችላለን ወይ፣ መቼ እና እንዴትስ ነው ይህን ማድረግ ያለብን የሚሉትን በሳቅ እና በጨዋታ እያዋዛን እንነጋገራልን።

5 nov 2022 - 47 min
Super app. Onthoud waar je bent gebleven en wat je interesses zijn. Heel veel keuze!
Super app. Onthoud waar je bent gebleven en wat je interesses zijn. Heel veel keuze!
Makkelijk in gebruik!
App ziet er mooi uit, navigatie is even wennen maar overzichtelijk.

Kies je abonnement

Meest populair

Tijdelijke aanbieding

Premium

20 uur aan luisterboeken

  • Podcasts die je alleen op Podimo hoort

  • Geen advertenties in Podimo shows

  • Elk moment opzegbaar

2 maanden voor € 1
Daarna € 9,99 / maand

Begin hier

Premium Plus

Onbeperkt luisterboeken

  • Podcasts die je alleen op Podimo hoort

  • Geen advertenties in Podimo shows

  • Elk moment opzegbaar

Probeer 7 dagen gratis
Daarna € 13,99 / maand

Probeer gratis

Alleen bij Podimo

Populaire luisterboeken

Begin hier

2 maanden voor € 1. Daarna € 9,99 / maand. Elk moment opzegbaar.