SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ኢሰመኮ፤በቀጣዮቹ ዓመታት ግጭት፣ ሁከት፣ መፈናቀል፣ የሲቪክ ምሕዳርና የሚዲያ ነፃነት ጉዳዮች በሰብዓዊ መብቶች ትግበራ ላይ ዕንቅፋት ሊሆኑበት እንደሚችል ስጋቱን ገለጠ

10 min · 13. juli 2026
episode ኢሰመኮ፤በቀጣዮቹ ዓመታት ግጭት፣ ሁከት፣ መፈናቀል፣ የሲቪክ ምሕዳርና የሚዲያ ነፃነት ጉዳዮች በሰብዓዊ መብቶች ትግበራ ላይ ዕንቅፋት ሊሆኑበት እንደሚችል ስጋቱን ገለጠ cover

Beskrivelse

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከሚሰጡት የመኝታ አገልግሎት ላይ አምስት በመቶ የማዘጋጃ ቤት ታክስ እንዲያሰባስቡ ግዴታ የሚጥል ደንብ ተግባራዊ አደረገ

Kommentarer

0

Vær den første til å kommentere

Registrer deg nå og bli medlem av SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ sitt community!

Prøv gratis

Prøv gratis i 60 dager

99 kr / Måned etter prøveperioden. · Avslutt når som helst.

  • Eksklusive podkaster
  • 20 timer lydbøker i måneden
  • Gratis podkaster

Alle episoder

3390 Episoder

episode The Torres Strait Islander Flag: Land, Sea and People - “የቶረስ ስትሬት ደሴት ነዋሪዎች ባንዲራ፡ መሬት፣ ባሕር እና ሕዝብ” cover

The Torres Strait Islander Flag: Land, Sea and People - “የቶረስ ስትሬት ደሴት ነዋሪዎች ባንዲራ፡ መሬት፣ ባሕር እና ሕዝብ”

In Australia, you might see three flags flying together: the Australian National Flag, the Aboriginal Flag and the Torres Strait Islander Flag. Aboriginal peoples and Torres Strait Islander peoples are the two distinct Indigenous peoples of Australia, each with their own histories, cultures, languages and flag. For many Torres Strait Islander people, the flag is a powerful symbol of identity and belonging, whether they live on the islands, the mainland or overseas. - አውስትራሊያ ውስጥ፣ ሶስት ባንዲራዎች ሲውለበለቡ ሊያዩ ይችላሉ፡ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንዲራ፣ የአቦርጂናል ባንድ እና የቶረስ ስትሬት አይላንደር ባንዲራ።የአቦርጂናል እና የቶረስ ስትሬት አይላንደር ሕዝቦች በአውስትራሊያ ሁለት የተለያዩ ነባር ሕዝቦች ናቸው፤ እያንዳንዳቸውም የራሳቸው ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ባንዲራ አላቸው። ለአብዛኛዎቹ የቶረስ ስትሬት አይላንደር ሰዎች ይህ ባንዲራ ለማንነታቸው እና ለህልውናቸው ታልቅ ስፍራን የሚሰጡት ነው፡ በደሴቶች ላይ ሆነ በዋናው መሬት ወይም በውጭ ቢኖሩ ይህ የማይለወጥ ነው፡፡

13. juli 20266 min