ሁለት ቤሳ || Hulet Besa
አዳምና ሄዋን በኤደን ገነት አለመታዘዝን ሲፈጽሙ አንዱ የጎደሉት ከእውነት ነበር። እግዚአብሄርም እኛን ፈቀቅ ካልንበት የእውነት ጎዳና መልሶ ለማስገባት በመቤዠት ስራው እውነት የሆነውን እንድያ ልጁን ላከ። እውነት በአጋጣሚዎቻችን፣ አጋጣሚዎቻችን በሚፈጥሩብን ስሜቶች ወይም ተጽኖዎች የሚቀረጽ አንጻራዊ አመለካከት ሳይሆን እግዚአብሄር እንድንመላለስበት ያስቀመጠው የህይወት ስርዓት ነው። ያንንም ስርዓት እውነት ከሆነው ከራሱ ከክርስቶስ ውጭ ልንኖረው አንችልም። “ኢየሱስም፦ ‘እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።’” — ዮሐንስ ወንጌል 14፡6 በዛሬው ሁለት ቤሳ ክፍል እውነት ምንድነው፣ ምን አይደለም እና እንዴት እውነትን ልናውቅና በእውነት መኖር እንችላለን የሚለውን እንነጋገራለን። ይህ ክፍል እንደሚባርካችሁ ተስፋ አደረጋለው። ያላችሁን ሀሳብና አስተያየታ በኮመንት መስጫው ላይ አሳውቁኝ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ። __ When Adam and Eve disobeyed God's command, one of the things they lost was their alignment with truth. In His redemptive plan to restore humanity, God sent His own Son—the Truth—to redeem us and bring us back into a right relationship with Him. Truth is not a relative perspective that is determined by our experiences or our responses to our experiences. Truth is God's standard for life and we cannot live according to that standard apart from Truth Himself, Jesus Christ.“ Jesus answered, ‘I am the way and the truth and the life. …’ ” — John 14:6 In today's episode of Hulet Besa, we'll talk about what truth is, what it is not and how we can know and choose the true Truth. I hope this bless you :)
5 Folgen
Kommentare
0Sei die erste Person, die kommentiert
Melde dich jetzt an und werde Teil der ሁለት ቤሳ || Hulet Besa-Community!