SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ኢሰመኮ፤በቀጣዮቹ ዓመታት ግጭት፣ ሁከት፣ መፈናቀል፣ የሲቪክ ምሕዳርና የሚዲያ ነፃነት ጉዳዮች በሰብዓዊ መብቶች ትግበራ ላይ ዕንቅፋት ሊሆኑበት እንደሚችል ስጋቱን ገለጠ

10 min · 13. Juli 2026
Episode ኢሰመኮ፤በቀጣዮቹ ዓመታት ግጭት፣ ሁከት፣ መፈናቀል፣ የሲቪክ ምሕዳርና የሚዲያ ነፃነት ጉዳዮች በሰብዓዊ መብቶች ትግበራ ላይ ዕንቅፋት ሊሆኑበት እንደሚችል ስጋቱን ገለጠ Cover

Beschreibung

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከሚሰጡት የመኝታ አገልግሎት ላይ አምስት በመቶ የማዘጋጃ ቤት ታክስ እንዲያሰባስቡ ግዴታ የሚጥል ደንብ ተግባራዊ አደረገ

Kommentare

0

Sei die erste Person, die kommentiert

Melde dich jetzt an und werde Teil der SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ-Community!

Loslegen

2 Monate für 1 €

Dann 4,99 € / Monat · Jederzeit kündbar.

  • Podcasts nur bei Podimo
  • 20 Stunden Hörbücher / Monat
  • Alle kostenlosen Podcasts

Alle Folgen

3390 Folgen

Episode The Torres Strait Islander Flag: Land, Sea and People - “የቶረስ ስትሬት ደሴት ነዋሪዎች ባንዲራ፡ መሬት፣ ባሕር እና ሕዝብ” Cover

The Torres Strait Islander Flag: Land, Sea and People - “የቶረስ ስትሬት ደሴት ነዋሪዎች ባንዲራ፡ መሬት፣ ባሕር እና ሕዝብ”

In Australia, you might see three flags flying together: the Australian National Flag, the Aboriginal Flag and the Torres Strait Islander Flag. Aboriginal peoples and Torres Strait Islander peoples are the two distinct Indigenous peoples of Australia, each with their own histories, cultures, languages and flag. For many Torres Strait Islander people, the flag is a powerful symbol of identity and belonging, whether they live on the islands, the mainland or overseas. - አውስትራሊያ ውስጥ፣ ሶስት ባንዲራዎች ሲውለበለቡ ሊያዩ ይችላሉ፡ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንዲራ፣ የአቦርጂናል ባንድ እና የቶረስ ስትሬት አይላንደር ባንዲራ።የአቦርጂናል እና የቶረስ ስትሬት አይላንደር ሕዝቦች በአውስትራሊያ ሁለት የተለያዩ ነባር ሕዝቦች ናቸው፤ እያንዳንዳቸውም የራሳቸው ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ባንዲራ አላቸው። ለአብዛኛዎቹ የቶረስ ስትሬት አይላንደር ሰዎች ይህ ባንዲራ ለማንነታቸው እና ለህልውናቸው ታልቅ ስፍራን የሚሰጡት ነው፡ በደሴቶች ላይ ሆነ በዋናው መሬት ወይም በውጭ ቢኖሩ ይህ የማይለወጥ ነው፡፡

13. Juli 20266 min