SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች

6 min · Gestern
Episode ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች Cover

Beschreibung

ከ104 ፍልሚያዎችና የአንድ ወር አይረሴ የእግር ኳስ ትዝታዎች በኋላ ስፔይን የፊፋ ዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች። የ2026 ሻምፒዮናዋ ልብ ሰቃይ ፍልሚያን አካሂዳ የእግር ኳስ ዓለም ድንቅና ብርቁን ዋንጫ ከፍ አድርጋ ለማንሳት የበቃችው አርጀንቲናን 1 ለ 0 በመርታት ነው።

Kommentare

0

Sei die erste Person, die kommentiert

Melde dich jetzt an und werde Teil der SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ-Community!

Loslegen

2 Monate für 1 €

Dann 4,99 € / Monat · Jederzeit kündbar

  • Podcasts nur bei Podimo
  • 20 Stunden Hörbücher / Monat
  • Alle kostenlosen Podcasts

Alle Folgen

3396 Folgen

Episode " መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ Cover

" መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ

ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ " የኢትዮጵያ ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍል ዘመን መጀመሪያ " መጽሐፍ አርታኢ ፤ መጽሐፉ 16 የተለያዩ ቃለ ምልልሶችን እና 10 መጣጥፎችን ያካተተ ነው ብለዋል። ቃለ- ምልልሶቹ በኤስ ቢ ኤስ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ፤ "ከዳአማት እስከ ኢሕአዲግ" በሚል ርእስ ተዘጋጅተው በጣቢያው በተከታታይ የተላለፉ ናቸው። አስሩ መጣጥፎች በተለያዩ ፀሐፊዎች ታሪክን ፤ ባሕልን ፤ ኪነ ጥበብንና ቋንቋን መሠረት አድርገው የተጻፉ መሆናቸውን ያስረዳሉ።

14. Juli 202616 min