SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ለክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሬኮርድን ያስመዘገበው፣ ለሉካ ክብረ ወሰንን ያስጨበጠውና እንግሊዝን ለብስጭት የዳረገው የ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ 13ኛ ቀን የፍልሚያ ውሎ ጥንቅር።
Sei die erste Person, die kommentiert
Melde dich jetzt an und werde Teil der SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ-Community!
Dann 4,99 € / Monat · Jederzeit kündbar.
3375 Folgen
“ የዜማ ደራሲ ብሆንም በግጥሞች ምርጫ ላይ በጣም እጠነቀቃለሁ ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ በዜማ ደራሲንቱ ይበልጥ የሚታወቅ ሲሆን የዜማ ስራውንም አገራዊ ለሆኑ ዘፈኖች በማበርከት ይታወቃል ፤ የሙዚቃ ስራው ቤተሰብ ህይወቱን ከልጆቹ ጋር እንዲጣጥም እንደረዳው ይናገራል ።
“ ሙዚቃን እንደመዝናኛ ነበር የምጫወተው ፤ ከጀመርኩት ከአስር አመት በኋላ ነው ሙዚቀኛ ነኝ ብዬ የወሰንኩት ። ” - ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ የዘጠናዎቹዎች ድምውያን ከሚባሉት ተርታ የሚመደብ ሲሆን ለስለስ ባለው የአዘፋፈን ዘይቤው በብዛት ይታወቃል። ሙዚቃን እንደመዝናኛነት ሲጀምር ሙያዬ ይሆናል ብሎ አቅዶ እናደማይውቅ ይናናገራ።
የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች ትንታኔ በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ኤርሚያስ ወንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር አንደበት
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ፣ የጥቁር አንበሳ፣ የመድንና መብራት ኃይል ተጫዋች ኤርሚያስ ውንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር፤ የቀድሞው መብራት ኃይል፣ የኢትዮጵያ ወጣትና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ፤ የዘንድሮውን 2026 የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች አንስተው ትንታኔያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።
ሮናልዶ በስድስት የዓለም ዋንጫዎች ግቦችን በማስቆጠር የመጀመሪያው ተጫዋች ሆነ
በኢትዮጵያ ከ5,000 በላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም የንብረት ምዝገባ ያደረጉት 12 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ
ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13 መቀመጫዎችን ያገኘው ኢዜማ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች አብዛኛውን ድምፅ ያገኘ ሆነ
Kommentare
0Sei die erste Person, die kommentiert
Melde dich jetzt an und werde Teil der SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ-Community!